דילוג לתוכן המרכזי בעמוד

በአትክልቱ ውስጥ ያለ እብጠት


מאת: አያ ጎርዶን ኖይ איורים: አያ ጎርዶን ኖይ

ትንሿ ፊትዝ አስደናቂ የአትክልት ስፍራ አላት። ግን አንድ ቀን እንግዳ የሆነ ፍጡር ያለ ግብዣ በውስጡ ይታያል። ያ ፍጡር ማነው? ፊትዝ ልታባርረው ትችል ይሆን? ስለ ለውጥና ግኝት፣ ስለ መስተንግዶና ስለ ጓደኝነት ትንሽ ለየት ያለ ጣፋጭ ታሪክ።

קְבוּצַת גִּיל: መዋዕለ ሕጻናት

“ከአዲስ ነገር ጋር መገናኘት አስፈሪ ሊሆን ይችላል፦ የማናውቀው ሰው እንግዳ፣ የተለየና የማይገባ ሊመስል ይችላል። ከጥርጣሬው በስተቀር ፊትዝና ጋምጹጽ ጓደኛሞች ሆነዋል፤ ልባችንንና ዓይናችንን ለመክፈት እንድንሞክር፤ አዳዲስ ጓደኞችን እንድናውቅ ብሎም በእያንዳንዱና በእያንዳንዷ ውስጥ ያለውን ልዩ ነገር እንድንገልጥ ይጠቁሙናል።
“”ባልንጀራን ማግኘት – መልካም ነገር ለሁለቱም አንድ ላይ ሲመጣ እያንዳንዱ በባልንጀራው መረዳት ይፈልጋል”” [የራምባም ሚሽና ማብራሪያ የአባቶች ምዕራፍ 1፡6]”

ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ

הוֹצָאָה לָאוֹר:

ספרית פועלים

שְׁנַת חֲלֻקָּה:

תשפ״ד 2023-2024