Deprecated: preg_match(): Passing null to parameter #2 ($subject) of type string is deprecated in /var/www/vhosts/staging.pjisrael.org/httpdocs/wp-content/themes/pjisrael/single-book.php on line 104
አጋዘኖቹ ምንያደርጋሉ?
በ: ሊያ ጎልድበርግ • ምሳሌዎች: ኖአም ቪነር፣ አናት ዋርሻቭስኪ፣ አሚት ትራይኒን፣ ሜርቭ ሰሎሞን፣ ሺራዝ ፎማን
የእድሜ ክልል: አንደኛ ክፍል
“መልህቆቹ / መጻሕፍት ያነባሉ/ መልህቅ፣ መልህቅና ምንጩ። ይህ ጎልማሶቹ የሚሉት ነው፦/ መልህቆችም ማንበብ ይፈልጋሉ”
[በልያ ጎልድበርግ የታረመው የመልህቆች ተከታታይ መጽሐፍ መግቢያ]
ልያ ጎልድበርግ አርትዖት በሰጠቺው የ”መልሕቅ” ተከታታይ የህፃናት መጽሃፍ መክፈቻ ላይ ለወጣት አንባቢዎቿ እንዲህ ስትል ተናግራለች። ልያ ጎልድበርግ [1970-1911] የተከበረች ደራሲ፣ ገጣሚና ተርጓሚ አርታዒ ነበረች፤ ለልጆችም ጽፋለች። “አጋዘኖቹ ምን ያደርጋሉ” የተሰኘው መጽሃፍ ለህፃናት የመጀመሪያዋ የግጥም መጽሃፏ ነው። መጽሐፉ ለመጀመሪያ ጊዜ የታተመው በ1949 ዓ.ም ሲሆን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የእስራኤል ልጆችን ትውልዶች በቃላትና በዜማ አጅባለች። ልያ ጎልድበርግ ወጣት አንባቢዎችን ወደ ውብ የስነ-ጽሑፍ ደጃፍ እንዲገቡ፣ የአጻጻፍ ስልቶችንና የተለያዩ ይዘቶችን እንዲያውቁ ትሰጣለች፣ በዚህም የአስተሳሰብ አድማሳቸው እንዲሰፋና የንባብ መጽሐፍትን እንዲያጣጥሙ ነው። መጽሐፉ አሁን ለወጣት አንባቢዎች እየቀረበ ነው። የጎልድበርግ ምትሐታዊ አጻጻፍም በልባቸው ውስጥ በር እንደሚከፍት ተስፋ እናደርጋለን።
ታሪኩን ተከትሎ የሚመጣ ቪዲዮ
הסרט הראשון במיזם העברים (http://ivrim.co.il/) על המשוררת לאה גולדברג | בימוי, הפקה ותסריט: יאיר קדר
የተሰራጩት ቅጂዎች:
55,400
ማተሚያ ቤት:
ספרית פועלים
የስርጭት ዓመት:
2015 2021-2022
Warning: Undefined array key "activity_index" in /var/www/vhosts/staging.pjisrael.org/httpdocs/wp-content/themes/pjisrael/single-book.php on line 434